Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle cover logo
RSS Feed Apple Podcasts Overcast Castro Pocket Casts
Amharic
Non-explicit
dw.com
15:00

We were unable to update this podcast for some time now. As a result, the information shown here might be outdated. If you are the owner of the podcast, you can validate that your RSS feed is available and correct.

It looks like this podcast has ended some time ago. This means that no new episodes have been added some time ago. If you're the host of this podcast, you can check whether your RSS file is reachable for podcast clients.

Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

by DW.COM | Deutsche Welle

አኸን፣ ሆቴል ዩሮፕ። አንድሪያስ የጋዜጠኝነት ስልጠናውን መክፈል እንዲችል አዚህ ይሰራል። በጣም አስገራሚ የሚሆነው ታዋቂው ሙዚቀኛ በድንገት ከክፍል 10 ሲጠፋ ነው። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የግስ አገባብ፣ ተወላጠ ስም፣ቀላል ጥያቄዎችና አኩዛቲቭ ።

Copyright: 2024 DW.COM, Deutsche Welle

Episodes

ክፍል 26 – እኔ እጋብዝዎታለሁ

15m · Published 13 Oct 09:58
አቶ ቱርማን ለአንድሪያስ አንድ ስራ አለው - በርሊን ውስጥ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሚነጣጠሉ ግሶች

ክፍል 25 – ቀሪውን እኔ እከፍላለሁ

15m · Published 13 Oct 09:56
አንድሪያስ የሚያሳፍር ነገር አጋጥሞታል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስም እና የመስተአምር አገባብ በቀጥተኛ ተሳቢዎች

ክፍል 24 – ቡና መድገም ይፈልጋሉ?

15m · Published 13 Oct 09:52
የመስራ ቤት ድግስ፦ ወ/ሮ በርገር፣ አንድሪያስና ሐ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የስሞች አገባብ በ (Akkusativ) ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች

ክፍል 23 – ማነው የሚናገረው?

15m · Published 13 Oct 09:51
አንድሪያስ በድጋሚ አንድ ሰበብ ያስፈልገዋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መደበኛ ያልሆኑ ግሶች

ክፍል 22 – ባለቤቱስ?

15m · Published 13 Oct 09:47
አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም

ክፍል 21 – ኤስን ከተማ ነበርኩ

15m · Published 13 Oct 09:45
አቶ ማየር ስለታሪኩ ያወራል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን / የመኖር ግስ በሀላፊ ጊዜ

ክፍል 20 – ታመዋል?

15m · Published 13 Oct 09:41
አቶ ማየር ተመልሷል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም (meine ) ለብዙ ቁጥር

ክፍል 19 – መተኛት እፈልጋለሁ

15m · Published 13 Oct 09:34
አቶ ማየር የገባበት አይታወቅም ፦ ዋሽንቱ ብቻ ነው ክፍሉ ውስጥ የተገኘው። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መውደድ

ክፍል 18 – አንዳች ዕቃም ሻንጣም የለም

15m · Published 13 Oct 09:32
ሆቴል ውስጥ የተፈጠረው ችግር ፦ አቶ ማየር በሌሊት የት እንደደረሰ አይታወቅም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመኖር ግስ

ክፍል 16 – እስቲ ይሞክሩት!

15m · Published 13 Oct 09:29
ገበያ ውስጥ ፦ ኤክስ ተመልሳ ጣልቃ ትገባለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገር

Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle has 25 episodes in total of non- explicit content. Total playtime is 6:15:21. The language of the podcast is Amharic. This podcast has been added on November 22nd 2022. It might contain more episodes than the ones shown here. It was last updated on February 15th, 2023 14:38.

More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

Every Podcast » Podcasts » Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle