Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle cover logo
RSS Feed Apple Podcasts Overcast Castro Pocket Casts
Amharic
Non-explicit
dw.com
13:37

We were unable to update this podcast for some time now. As a result, the information shown here might be outdated. If you are the owner of the podcast, you can validate that your RSS feed is available and correct.

It looks like this podcast has ended some time ago. This means that no new episodes have been added some time ago. If you're the host of this podcast, you can check whether your RSS file is reachable for podcast clients.

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

by DW.COM | Deutsche Welle

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )

Copyright: 2024 DW.COM, Deutsche Welle

Episodes

ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር

14m · Published 27 Jan 17:05
እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?

12m · Published 27 Jan 17:02
አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች

ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ

13m · Published 27 Jan 17:00
የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)

ክፍል 23 – ምንድን ነው የተፈጠረው?

13m · Published 27 Jan 16:58
ቀደም ሲል የሚታወቅ ሰውዮ ስልክ ላይ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተነጣጣይ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)

ክፍል 22 – እሮብ ጠዋት አንድ ሰዐት ላይ

14m · Published 27 Jan 16:56
ሆቴል ዩሮፕ የተፈጠረ ችግር ፦ ገላ መታጠቢያው ተበላሽቷል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰዐት አቆጣጠር

ክፍል 21 – እንዴት ፓስታ ቤት እደርሳለሁ?

13m · Published 27 Jan 16:54
በመቀበያው የተፈጠረ ግራ መጋባት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ denn የምትባለው ቃል

ክፍል 20 – አንድ ክፍል ይዣለው

14m · Published 27 Jan 16:52
ለአቶ ሙለር ቀኑ እድለ ቢስ ነበር ... ዳቲቭ ( III)

ክፍል 19 – አንድ ሰው ከንጉስ ጋር እንዴት ነው የሚነጋገረው?

14m · Published 27 Jan 16:50
ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (II)

ክፍል 18 – ይህን ከሱ ነው የማውቀው

13m · Published 27 Jan 16:47
ስለ አህን ሚስጥር የተደረገ ንግግር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (I)

ክፍል 17 – አኽንና የሚለው ስም ከየት ነው የመጣው?

11m · Published 27 Jan 16:46
የአንድሪያስ ዘገባ ፦ የመጀመሪያው ምርመራ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle has 26 episodes in total of non- explicit content. Total playtime is 5:54:10. The language of the podcast is Amharic. This podcast has been added on November 22nd 2022. It might contain more episodes than the ones shown here. It was last updated on February 8th, 2023 01:13.

More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

Every Podcast » Podcasts » Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle