Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle cover logo
RSS Feed Apple Podcasts Overcast Castro Pocket Casts
Amharic
Non-explicit
dw.com
14:35

We were unable to update this podcast for some time now. As a result, the information shown here might be outdated. If you are the owner of the podcast, you can validate that your RSS feed is available and correct.

It looks like this podcast has ended some time ago. This means that no new episodes have been added some time ago. If you're the host of this podcast, you can check whether your RSS file is reachable for podcast clients.

Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

by DW.COM | Deutsche Welle

አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ

Copyright: 2024 DW.COM, Deutsche Welle

Episodes

ክፍል 26 – እኛ የምንፈልገው አብሮ መሆንን ብቻ ነው

14m · Published 23 Jan 15:41
አንድ ታዋቂ ዘፍኝ - እና የታወቀ ዘፈን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

ክፍል 25 – በመጀመሪያ ትናንሽ ስራዎች አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

14m · Published 23 Jan 15:36
ዶክተር ቱርማን ለአንድሪያስ ሳለ አዲስ ፕሮጀክቱ ይነግረዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ ማሟያዎች

ክፍል 24 – ሙታን ሁሌ ሙት አልደሉም

20m · Published 23 Jan 15:31
አንድሪያስና ኤክስ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ጋር በእንግድነት ተጠርተዋል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ሌላ አዲስ ሰዋሰው የለም

ክፍል 23 – ታዋቂው የበርሊኑ ቻሪቴ ህንፃ

14m · Published 23 Jan 15:22
ዶክተር ቱርማን የአንድ የታዋቂ ህንፃን ታሪክን ይተርካል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (II)

ክፍል 22 – በርሊን አሌክሳንደርፕላትስ

17m · Published 23 Jan 15:19
ለአንድሪያስ ወላጆች የተላከ ደብዳቤ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (I)

ክፍል 21 – ሁሉም ነገር ውድ ይሆናል

13m · Published 23 Jan 15:15
አንድሪያስ በርሊን ውስጥ ለሰዎች ቃለ መጠይቅ ያደርጋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የወደፊት ጊዜ

ክፍል 20 – ግንቡ ከመገንባቱ አስቀድሞ

14m · Published 23 Jan 15:12
ዶክተር ቱርማን የበርሊን ታሪክ ይተርካል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ድርብ ዓረፍተ ነገሮች - als እና bevor የሚሉትን አያያዥ ቃሎችን በመጠቀም

ክፍል 19 – እንኳን በደህና ወደ በርሊን መጡ

13m · Published 23 Jan 15:09
አንድሪያስ ከዶክተር ቱርማን ጋር በስልክ ይናገራል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ dass የሚለው አያያዥ ተግጓዳኝ ዓረፍተ ነገር

ክፍል 18 – የባቡር ጣቢያ እንስሳት መጠበቂያ

13m · Published 23 Jan 15:06
አንድሪያስና ኤክስ በርሊን ደረሱ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምክንያት ተንታኝ ተጓዳኝ ዓረፍተ ነገር

ክፍል 17 – በርሊን አንድ ሻንጣ አለኝ

14m · Published 23 Jan 15:03
የበርሊን ድምፆች - አንድ የስራ ባልደረባ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle has 26 episodes in total of non- explicit content. Total playtime is 6:19:33. The language of the podcast is Amharic. This podcast has been added on November 27th 2022. It might contain more episodes than the ones shown here. It was last updated on February 8th, 2023 01:07.

More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

Every Podcast » Podcasts » Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle