Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle cover logo
RSS Feed Apple Podcasts Overcast Castro Pocket Casts
Amharic
Non-explicit
dw.com
14:35

We were unable to update this podcast for some time now. As a result, the information shown here might be outdated. If you are the owner of the podcast, you can validate that your RSS feed is available and correct.

It looks like this podcast has ended some time ago. This means that no new episodes have been added some time ago. If you're the host of this podcast, you can check whether your RSS file is reachable for podcast clients.

Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

by DW.COM | Deutsche Welle

አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ

Copyright: 2024 DW.COM, Deutsche Welle

Episodes

ክፍል 16 – ዛሬ ደግሞ የተለየ ነው

15m · Published 23 Jan 15:00
አንድሪያስና ኤክስ ዕረዘም ያለ ጉዞ ይጠብቃቸዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አያያዦች

ክፍል 15 – የማይታይና ዱርዬ

15m · Published 23 Jan 14:56
የድሮ ጓዳኛ ተመልሳ መጥታለች ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ቅፅል

ክፍል 14 – ባይምርዎ ወዲያው ፍሮደሪክ ነው የመጣው

15m · Published 23 Jan 14:53
አንድ ገጣሚ ከአይጦች መካከል - ወ/ሮ በርገር አንድ ታሪክ ትተርካለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ ባልሆኑ ግሶች ላይ

ክፍል 13 – መኪናዎን የት ነው ያቆሟት?

12m · Published 23 Jan 14:48
በችግር ላይ ያለ አንድ የሆቴል እንግዳ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ በዋናው አረፍተ ነገር ያሉትን የቃላት ድርድሮች መከለስ

ክፍል 12 – አንዳችን ምስጢራዊውን ቃል መናገር አለብን

14m · Published 23 Jan 14:23
ኤክስ ሁሉንም ነገር ማወቅ አይፈቀድላትም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ ባልሆኑ ረዳትግሶች ላይ

ክፍል 11 – አተር ትበትን ነበር

15m · Published 23 Jan 14:15
ኤክስ አጫጭሮቹን የጀርመን አፈታሪክ ሰዎች(Heinzelmännchen ) ጋር ሆና ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ በሆኑ ግሶች ላይ

ክፍል 10 – አንድ ክፍል በቅድሚያ መያዝ እፈልጋለሁ

13m · Published 23 Jan 14:12
ጥያቄ የሚያበዙ እንግዳዎች፦ ውሻውም አብሮ ሆቴል መግባት አለበት... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሞዳል ግሶች ክለሳ

ክፍል 09 – አንድ ዘፈን ዘፈንኩላት

12m · Published 23 Jan 14:08
ኤክስ ለምንድን ነው የጠፋችው? ዶክተር ቱርማን ምክንያቱን ያብራራል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቃሎችን አደራደር የሚያሳይ ክለሳ

ክፍል 08 – ከሷ እስካሁን ምንም የሰማሁት ነገር የለም

14m · Published 23 Jan 14:05
ኤክስ እስካሁን የገባችበት አልታወቀም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመኖርና የመሆን ግሶች የወደፊት ጊዜ ስንጠቀም የሚያሳይ ክለሳ

ክፍል 07 – ማስታወቂያውን እባክዎን አንዴ ይስጡኝ!

13m · Published 23 Jan 13:57
የአኸንን ከተማ ለማየት የተደረገ የዕግር ጉዞ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የትዕዛዛዊ አረፍተ ነገሮች ክለሳ

Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle has 26 episodes in total of non- explicit content. Total playtime is 6:19:33. The language of the podcast is Amharic. This podcast has been added on November 27th 2022. It might contain more episodes than the ones shown here. It was last updated on February 8th, 2023 01:07.

More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

Every Podcast » Podcasts » Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle